የኬንያ አየር መንገድ ወደኢትዮጵያ በሳምንት ሶስት ቀናት ያደርግ የነበረውን በረራ ወደሰባት ማሳደጉን አስታወቀ

(ዘ-ሐበሻ ) የኬንያ አየር መንገድ ወደኢትዮጵያ በሳምንት ሶስት ቀናት ያደርግ የነበረውን በረራ ወደሰባት ማሳደጉን አስታወቀ፡፡ ይህንን ውሳኔ ያደረገውም የመንገደኞች ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ በማደጉ እንደሆነ ገልጿል፡፡ የኬንያ አየር መንገድ በሳምንት ተጨማሪ አራት በረራዎችን እያደረገ ያለው በርካታ አገራት ዜጎቻቸውን ከኢትዮጵያ የማስወጣት እንቅስቃሴ ላይ በመሆናቸው ነው፡፡ አየር መንገዱ በዚህ እድል ለመጠቀምና የመንገደኞችን ቀልብ … Continue reading  የኬንያ አየር መንገድ ወደኢትዮጵያ በሳምንት ሶስት ቀናት ያደርግ የነበረውን በረራ ወደሰባት ማሳደጉን አስታወቀ